ሄድሪየን
ሄድሪየን
|
|
ባለቤት
|
ቪብያ ሳቢና
|
ሙሉ ስም
|
ፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ አውግስጦስ
|
አባት
|
ፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ ኤፈር
|
እናት
|
ዶሚታ ፖሊና
|
የትውልድ ቦታ
|
ኢታሊካ ፥ ሂስፓኒያ
|
የልደት ቀን
|
እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 24 ቀን 76 ዓ.ም
|
የሞቱበት ቀን
|
እ.ኤ.አ ጁላይ 10 ቀን 138 ዓ.ም
|
ሄድሪየን (ላቲን፦ ፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ አውግስጦስ ፤ እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 24 ቀን 76 ዓ.ም - ጁላይ 10 ቀን 138 ዓ.ም) ከእ.ኤ.አ 117 እስከ 138 ድረስ የሮማ ንጉሠ ነገሥት ነበር። ሄድሪየን የሮማ ብሪታንያንን የሰሜን ድንበር የነበረውን የሄድሪየንን ግንብ በመገንባቱ ይታወቃል። ፓንቲዮንን እንደገና ገንብቷል ፤ እንዲሁም የቬኑስ እና የሮማን መቅደስ ገንብቷል።