ሮዛሪዮ ሴንትራል

ሮዛሪዮ ሴንትራል አትሌቲክ ክለብ (እስፓንኛ፦ Club Atlético Rosario Central) በሮዛሪዮ፣ አርጀንቲና የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው።