ሽሪ ላንካ
የስሪ ላንካ ዲሞክራሲያዊ ሶሻሊስት ሪፑብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ශ්රී ලංකා මාතා ஸ்ரீ லங்கா தாயே | ||||||
![]() | ||||||
ዋና ከተማ | ኮቴ / ኮሎምቦ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ሲንሃልኛ ታሚልኛ | |||||
መንግሥት {ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ማይጥሪፓለ ሲሪሴነ ራኒል ዊክረመሲንጌ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 65,610 (120ኛ) 4.4 | |||||
የሕዝብ ብዛት የእ.አ.አ. በ2012 ግምት | 20,277,597 (57ኛ) | |||||
ገንዘብ | ሽሪ ላንካ ሩፒ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +5:30 | |||||
የስልክ መግቢያ | 94 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .lk |
ሽሪ ላንካ ወይም ስሪ ላንካ በእስያ እስጥ የሚገኝ አገር ሲሆን ይፋዊ ዋና ከተማው ኮቴ ነው። በተግባር ትልቁ ከተማው ኮሎምቦ ነው።
|