ቦግዳ ፌንግ

ባግዳ ፌንግ
ከፍታ 5,445
ሀገር ወይም ክልል ሺንጅያንግ ኡይጉር መለጠፊያ:CHN
የተራሮች ሰንሰለት ስምቲያን ሻን
አቀማመጥ43°47′ ሰሜን ኬክሮስ እና 88°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው1981 እ.ኤ.አ. በአንድ የጃፓን ቡድን



ባግዳ ፌንግ (አንዳንዴም ቦግዳ ተራራ ተብሎ የሚታውቀው) (博格达峰) የቲያን ሻን የምስራቁ አካል የተራሮች ሰንሰለት በከፍታ የአንደኛውን ደረጃ በመያዝ ይታውቃል።