ኒው ዮርክ

ኒው ዮርክ ክፍላገር
የኒው ዮርክ ባንዲራ የኒው ዮርክ ማኅተም
ዋና ከተማ አልባኒ፥ ኒው ዮርክ
ትልቋ ከተማ ኒው ዮርክ ከተማ
አገረ ገዥ ዴቪድ ፓተርሶን
የመሬት ስፋት 141,205 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 27ኛ)
የሕዝብ ብዛት 18,976,457(ከአገር 3ኛ)
ወደ የአሜሪካ ሕብረት

የገባችበት ቀን

July 26, 1788 እ.ኤ.አ. (11ኛ) እ.ኤ.ኣ.
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ) 40°29'40"N እስከ 45°0'42"N
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ) 71°47'25"W እስከ 79°45'54"W
ከፍተኛው ነጥብ 1,629ሜ.
ዝቅተኛው ነጥብ 0ሜ.
አማካኝ የመሬት ከፍታ 305ሜ.
ምዕጻረ ቃል NY
ድረ ገጽ www.state.ny.us


ኒው ዮርክ በሰሜናዊ-ምስራቅ አሜሪካ የምትገኝ ክፍለ-ሀገር ናት። ከአስራ-ሦስቱ ጥንታዊ ክፍለ-አገራት አንዱም ናት።

ሕዝብ

የሕዝብ ብዛት ታሪክ
ዓመት
እ.ኤ.አ.
የሕዝብ ብዛት

1790 340,120
1800 589,051
1850 3,097,394
1900 7,268,894
1910 9,113,614
1920 10,385,227
1930 12,588,066
1940 13,479,142
1950 14,830,192
1960 16,782,304
1970 18,236,967
1980 17,558,072
1990 17,990,455
2000 እ.ኤ.አ. 18,976,457
2003 (est.) 19,190,115
2004 (est.) 19,227,088
2005 (est.) 19,254,630

1997 የኒው ዮርክ የሕዝብ ብዛት 19,254,630 ሲሆን ከአገሩም 3ኛ ነው። የሕዝብ ብዛቱ በ0.1 ከመቶ ያድጋል።