ኩሜ (ጣልያን)

ኩሜ
Cumae
የኩሜ ፍርስራሽ
ሥፍራ
ኩሜ (ጣልያን) is located in Italy
{alt}
ዘመናዊ አገር ጣልያን
ጥንታዊ አገር ማግና ግራይኪያ

ኩሜ ወይም ኩማይ (ሮማይስጥ፦ Cumae) በጥንታዊ ጣልያን አገር የነበረ ከተማ ሲሆን አሁን ፍርስራሽ ነው። ብዙ ቅርሶች ተገኝተውበታል።