ክንፍ

ወፍ በክንፎቹ ላይ ሲበር

ክንፍ በአየር ውስጥ ለመጓዝ በረራ የሚያስችል ገጽ ወይም ክፍል ነው። ወፎች ብቻ ሳይሆን ብዙ ነፍሳትና የሌት ወፍ ክንፍ አላቸው። እንዲሁም ሰው ሠራሽ መኪናነት ለምሳሌ አውሮፕላን ክንፍ እንዳለው ይባላል።