ዥብ

?ጅብ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ስጋበል
አስተኔ: ጅብ Hyaenidae
ዝርያ: 4 ዝርያዎች

ጅብ አፍሪካና እስያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ አስተኔ ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

በአሁኑ ጊዜ አራት ዝርያዎች፣ ሦስትም በኢትዮጵያ ይገኛሉ፦

  • ቡራቡሬ ዥብ ወይም ተራ ጅብ
  • ቀመር ዥብ
  • ዝንጒርጒር ዥብ ናቸው።

አራተኛው ዝርያ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪካ የሚኖረው ቡናማ ዥብ ነው።

አስተዳደግ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

የእንስሳው ጥቅም