የእስፓንያ የዘውድ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (እስፓንኛ፦ Real Federación Española de Fútbol, RFEF) የእስፓንያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የእስፓንያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።