ድረ ገጽ

አንድ ድረ ገጽ

ድረ ገጽድረ ገጽ መረብ የሚገኝ ፋይል ነው። ይህ ድረ-ገጽ በተለያዩ የኮምፒውተር ፕሮግራም ቋንቋዎች መጻፍ ሲችል ኤች.ቲ.ኤም.ኤል. ግን ታዋቂው ነው። በድረ ገጾች ላይ ጽሁፎች እና ምስሎች ይገኛሉ። እነዚህ ጽሁፎችና ምስሎች ወደ ሌላ ድረ ገጽ ሊያገናኙ ይችላሉ።

በድረ ገጽ ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ፦

  • ጽሁፍ
  • ምስል
  • ድምጽ
  • መልታይ-ሚዲያ
  • አፕሌት

ድረ ገጾች ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ ግን አይታዩም፦

  • ስክሪፕቶች
  • ሜታ ታግ
  • ካስኬዲንግ ስታይል ሺት
  • አስተያየቶች

በአንድ ዌብ ሰርቨር ላይ የሚገኙ የተሰባሰቡ ድረ ገጾች ዌብሳይት ይባላሉ። ዌብሳይቶች አብዛኛው ጊዜ index የሚባል የማውጫ ገጽ አላቸው። የአንድ ዌብሳይት አድራሻ ብቻ ሲጻፍ (ምሳሌ፦ www.wikipedia.org) ይህ የማውጫ ገጽ ይላካል።

ድረ ገጾችን ማየት

ድረ ገጾችን ለማየት ብዙ መንገዶች ሲኖሩ ድረገጽ ቃኚ ግን ዋነኛው ነው።website።

ድረ ገጾችን መፍጠር

ድረ ገጾችን ለመፍጠር አንድ ጽሁፍ መጻፊያ ሶፍትዌር ወይም ድረ ገጽ መጻፊያ ሶፍትዌር ያስፈልጋል።ማይ ክሮነር