ቀይስር

ቀይስር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የአትክልትም ዝርያ (ቀይ ስር፣ Beta Vulgaris) ነው። ደም ማነስ ላለባቸውም ሰዎች ጠቃሚ ምግብ ነው።

አዘገጃጀት