ቱር ኤፈል

ቱር ኤፈል በፓሪስ
ቱር ኤፈል

ቱር ኤፈል (ፈረንሳይኛ፦ Tour Eiffel «የኤፈል ግንብ») በፓሪስፈረንሳይ በ1880 ዓም የተሠራ ዝነኛ ታላቅ ግንብ ነው።