ካንታብርያ

የካንታብርያ ሥፍራ በእስፓንያ

ካንታብርያ (እስፓንኛ፦ Cantabria) የእስፓንያ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማው ሳንታንዴር ነው።