የኔዘርላንድ አንቲሊዝ

የኔዘርላንድ አንቲሊዝ ሥፍራ

የኔዘርላንድ አንቲሊዝ1947 እስከ 2003 ዓም. ድረስ በካሪቢያን ባህር የተገኘ የኔዘርላንድስ ደሴት ግዛት ነበረ።

በ2003 ዓም ሀገሩ ወደ ተለያዩ ግዛቶች ተከፋፈለ፤ እነርሱም አሩባኪውረሳው፣ ስንት ማርትን፣ እና ካሪቢያን ኔዘርላንድ ናቸው።