ዳቦ

የተለያዩ ዳቦዎች

ዳቦ በዓለም ዙሪያ በሊጥ የሚሠራ የሚጋገር ምግብ አይነት ነው። ሊጡም የሚሠራው ከዱቄትና ውሃ ነው። ለብዙ አይነት ዳቦ እንዲስፋፋ እርሾ ይጨመራል። በኢትዮጵያም ብዙ ልዩ ልዩ የዳቦ አይነቶች አሉ።