ጄምስ ሞንሮ

ጄምስ ሞኖሮ (እንግሊዝኛ: James Monroe) የአሜሪካ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1817 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ዳኒኤል ድ ቶምፕኪንስ ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1825 ነበር።