የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (የተ.መ.ድ.) الأمم المتحدة United Nations Organisation des Nations Unies Организа́ция Объединённых На́ций Naciones Unidas 聯合國
|
|
|
ሰንደቅ ዓላማ |
አርማ |
|
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል የሆኑ ሀገራት ማሳሰቢያ፡ በዚህ ካርታ ላይ ትክክለኛ የሀገራቱ ክልል ላይታይ ይችላል። ነገር ግን ድርጅቱ ያለበትን የአለማችን ክፍል ለማሳየት የቀረበ ነው።
|
መንግሥት {ዋና ጸሐፊ |
ባን ኪ ሙን |
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ዓለምአቀፍ ድርጅት ሲሆን ዓላማውም በዓለም አቀፍ ሕግ፣ ደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ዕድገት፣ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ የሀገራትን ትብብር ለማሳደግ ነው።